Skip to playerSkip to main content
  • 6 years ago
እንግዲህ ቁምጣዬን እንግዲህ ሱሪዬን በአጭር አሰፉልኝ
እነሱም አበዙት እኔም አልሆነልኝ
አምና ትቸው ነበር ታች አምናም እንደዛው
አሁን የኔው መቷል አደቡን ላስገዛው
የሰው መናጢ ሰበዝ ይመዛል
ያልተፈጠረ ነገር ይመዛል
ሀገሩን ሽጦ ሀገር ይገዛል
እንግዲህ በቃኝ ይጎመዝዛል

Category

🎵
Music
Be the first to comment
Add your comment

Recommended