Skip to playerSkip to main contentSkip to footer
  • 5/29/2018
"Into the Night" በሚል ሙዚቃዋ የተዋወቅናት እንዲሁም በባላገሩ አይድል የፍፃሜ ውድድር ላይ ስታቀነቅን ያየናት የኢትዮጵያዊው ሙዚቀኛ ሀብቴ አወሎም ልጅ የሆነችው ድምፀ መረዋዋ ዘውዲ አወሎም (Zewdy) የእስልምና ሀይማኖት መቀበሏንና የNation of Islam አባል መሆኗን ተናግራለች።

ለአድናቂዎቿ ለወዳጆቿ በሙሉ ደስተኛ መሆኗንና በዚህ ቪዲዮ አስታውቃለች።

Category

😹
Fun

Recommended