Skip to playerSkip to main contentSkip to footer
  • 5/29/2018
መልህክት ከቅድስተ ማርያም ሠፈር ለአረጋውያን
እንደተለመደው "እሁድን ከአረጋውያን" ወርሃዊ የቤት ለቤት ጉብኝታችንን በመልካም ሁኔታ አሳልፈናል::
ይህ ወርሃዊ ፕሮግራም በቋሚነት እንዲቀጥል ላረጋችሁ በሙሉ በተለይም የሲያትል አባላት ምስጋናችን ይድረሳችሁ:: የዳላስቹ አባላት በመስፍን ሽፈራው በኩል እንደ ሲያትሎቹ በየወሩ መላክ ጀምረዋል :: ሰብለ ሽፈራው ከስዊዘርላንድ ዳይፐር ለሚያስፈልጋቸው እረጋውያን እየላከችልን ሲሆን እዚህ የጉሩፖችን አባላት ሰብለ እና አብነት በየወሩ የልብስ እና የገላ ሰሙናዎችን በቋሚነት በመስጠት ጉብኝታችንን የተሟላ እንዲሆን አድርገውታል::

Category

😹
Fun

Recommended