Skip to playerSkip to main content
  • 8 years ago
አቦይ ፀሐዬ ወደ ቤኒሻንጉል በመሄድ በአከባቢው ላይ ረብሻና ብጥብጥ በማስነሳት ሃገሪቷን ወደ ለየላት የጦር ቀጠና ለማድረግ እየጣሩ ይገኛሉ እግረ መንገዳቸውን በዛው ከሐገር ለመውጣት ሲሞክሩም በዶ /ር አብይ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ከሐገር እንዳይወጡ ለክልሉ መንግሥት ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል !!! በአዲስ አበባ ላይ ፍንዳታውን ካደረሱ በኋላ በተመሳሳይ በአማራ ክልል ውሰጥ በረከት ስምዖን እና ህላዊ ዬሴፍ ወደ ሰቆጣ ወደ ላሊበላ ወደ ደብረታቦርና ወደ ከሚሴ በመጓዝ በአማራ ክልል ላይም እረብሻ ለመፈጠር ሲንቅሳቅሱ በፌቶ ምስል ስሜኑን አይተነል። ከብአዴን በአሰቸኳን ይውገዱልን።

Category

😹
Fun
Comments

Recommended