የስጋመጥበሻ ዳቦ አገጋገር | ሮዝመሪ ፎካቻ | How to make Rosemary Focaccia | Ethiopian beauty

  • 6 years ago
የታወቀ የኢጣልያን, የመጨረሻ ቀላል ዳቦ፡ በተለይ ለዳቦ መጋገር ጀማሪ ለሆኑ ሰዋች በጣም እመክረዋለው። ሰብስክራይብ፡ ላይክ እና ሼር ማረግ አትርሱ፡፡\r
በሚመጣው ቪዲዮዬ እስከምንገናኝ ቻዉ. ዲቦራ ነኝ፡፡\r
\r
ለእርሾው\r
-70g ፍርኖ ዱቄት \r
-80ml ሙቅ ዉሀ 1ሻይ ማንኪያ እርሾ\r
-ከ5-24 ሰአት እንዲቦካ ሙቅ ቦታ ማስቀመጥ\r
\r
ለሊጡ\r
-320g ፍርኖ ዱቄት\r
-250ml ሙቅ ውሀ ለብያለ\r
-1/2 የሸርባ ማንኪያ እርሾ\r
-ትንሽ ጨው\r
1-2ሰአት ይቡካ\r
\r
Next..\r
-መጋገርያው ላይ ገልብጡና ኦሊቭ ዘይትለተ እና ስጋ መጥበሻ ነስንሳችሁ፡ለጨማሪ 30ደቂቃ ቁጭ አርጉት፡፡\r
-220°c ኦቨን ውስጥ ለ25 ደቂቃ ጋግሩት፡፡

Recommended